በኦሮሚያ ክልል ከነባሩ ቦረና ፣ ከጉጂ እና ባሌ ዞኖች የተውጣጣ “ምስራቅ ቦረና” በሚል 21ኛ ዞን እንዲደራጅ መደረጉ ይታወሳል፡፡
በዚህ አደረጃጀት የተነሳ ግን በአካባቢው በተለይ በጉጂ ዞን የነበረው እና ወደ አዲሱ ምስራቅ ቦረና እንዲደራጅ በተደረገው ጎሮ ዶላ ወረዳ ትምህርት የለም ፣ ስራም ዝግ ነው መባሉን ሰምተናል፡፡
ለምን ብለው የጠየቁ 16 ሹመኞችም በእስር ላይ ናቸው ተብሏል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários