ጥቅምት 23፣2017 - መላ የታጣለት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ!sheger1021fmNov 2, 20241 min read ኢትዮጵያ በቅርቡ ያደረገችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ያስገኛል ከተባለው ውጤት መካከል አንዱ ህገ-ወጥ የገበያ ዝውውር እና #የኮንትሮባንድ ንግድን ሥርዓት ያስይዛል የሚል ነበር፡፡ የኢኮኖሚ ማሻሻያው ከመደረጉ አስቀድሞ በድንበር አካባቢ ያለው የቁም ከብት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ በህገ-ወጥ መንገድ #ድንበር የሚሻገረው የሀገር ማዕድንና ሌሎች ሀብቶች ዛሬም በህገ-ወጥ መንገድ ጉዟቸውን ቀጥለዋል፡፡ ለምን? ስንል የቢዝነስ አማካሪ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡ 0:00ንጋቱ ሙሉ
የኢትዮጵያ ሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ማህበር ከፍተኛ ቅሬታ የቀረበባቸውን የቦርድ አባላት በአዲስ ተካ፡፡ጥር 12/2018 የኢትዮጵያ ሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ማህበር "ስራቸውን በአግባቡ አልሰሩም፣ ህግን አላከበሩም ፣ ኦዲት ሪፖርት ለዓመታት አላቀረቡም ፣ጠቅላላ ጉባዔም ወቅቱን ጠብቀው ማካሄድ አልቻሉም"በሚል ከፍተኛ ቅሬታ የቀረበባቸውን የቦርድ አባላት በአዲስ ተካ፡፡ የቀድሞ ቦርድ አባላት ስራቸወን በአግባቡ ባለመ
Comments