Nov 31 min readጥቅምት 23፣2016 - ሰራተኞቼ ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎች አለመገኘት ነው ሲል የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረየአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር የኤሌክትሪክ የአገልግሎት ክፍያ መሰብሰቡን መስሪያ ቤቱ ለሸገር ነግሯል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር የኤሌክትሪክ የአገልግሎት ክፍያ መሰብሰቡን መስሪያ ቤቱ ለሸገር ነግሯል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz