• sheger1021fm

ጥቅምት 22፣ 2015-ጥፋተኛ ተብለው ወደ እስር ቤት የሚወርዱ ሰዎች ከሚያጧቸው ነገሮች መካከል አንደኛው ዘርን መተካት አለመቻል ነው

ጥቅምት 22፣ 2015


ጥፋተኛ ተብለው ወደ እስር ቤት የሚወርዱ ሰዎች ከሚያጧቸው ነገሮች መካከል አንደኛው ዘርን መተካት አለመቻል ነው፡፡


ፍርደኛው ወይንም ፍርደኛዋ የእረጅም ዓመታት የእስር ቅጣት የሚተላለፍባቸው ከሆነ ከትዳራቸው ልጅ ለመውለድ ላይችሉ ይሆናል፡፡


በእስር ላይ ያሉ ሰዎች ከትዳር አጋራቸው ጋር ፆታዊ ግንኙነት እንዲያደርጉ የሚፈቅዱ አገራት ያሉትን ያህል የሚከለክሉም አሉ፡፡


ኢትዮጵያ ከከልካዮቹ ወገን ነች፡፡


ተመስገን አባተRecent Posts

See All

ህዳር 30፣ 2015 የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ ከተፈቀደው መጠን በላይ ጥሬ ገንዘብ ከባንክ የሚወያጡም አሉ ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናግሯል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz