ጥቅምት 22፣ 2015
መንግስት በተወሰኑ ምርቶች ላይ የመሸጫ ዋጋ አውጥቶ በዚህ ይፅና ይላል፡፡
ከውጭ ሀገር አስመጥቶም ይሁን ከሀገር ቤት ፋብሪካዎች የገዛውን ገበያ ይዞ የሚወጣው ነጋዴ ያሻውንና የፈለገውን ዋጋ ምርቶች ላይ ይለጥፋል፡፡
ምርቱ ሲመረት የወጣበት ዋጋ 100 ብር፣ 200 ብር ሆኖ መሸጫው ዋጋው 1000፣ 2000 ሊሆን ይችላል፡፡
መግዣ ዋጋው፣ ማጓጓዣው፣ ቀረጡ ተደምሮ 600,000 ፣ 700,000 ብር የወጣበት ማሽን ፣ ተሽከርካሪ ሶስትና አራት ሚሊዮን ብር ዋጋ ይለጠፉበታል፡፡
ነጋዴው እንደፈለገ ዋጋ መቆለል እንዲችል ያደረገው ምክንያት ምንድነው ?
ንጋቱ ሙሉ
Comentarios