• sheger1021fm

ጥቅምት 21፣ 2015-የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት አስተማማኝ እና አማራጭ የፋይናንስ ምንጭ ለመሆን ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው...

ጥቅምት 21፣ 2015


የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት አስተማማኝ እና አማራጭ የፋይናንስ ምንጭ ለመሆን ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ።


የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት ቀን ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተከብሯል።


ንጋቱ ረጋሳRecent Posts

See All

ህዳር 30፣ 2015 የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ ከተፈቀደው መጠን በላይ ጥሬ ገንዘብ ከባንክ የሚወያጡም አሉ ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናግሯል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz