ጥቅምት 21፣ 2015-ኢትዮጵያ ባለፉት 4 ወራት 1,600 በላይ የሳይበር ጥቃት ተሰንዝሮባታል
- sheger1021fm
- Nov 1, 2022
- 1 min read
ጥቅምት 21፣ 2015
ኢትዮጵያ ባለፉት 4 ወራት 1,600 በላይ የሳይበር ጥቃት ተሰንዝሮባታል፡፡
በየዓመቱ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመካከል ሙያተኞች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማሰልጠን ስራው መጀመሩን ሰምተናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
Comments