ጥቅምት 20፣2016 - የሱዳንን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000 በላይ ደርሰዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 31, 2023
- 1 min read
Updated: Nov 7, 2023
በሱዳን ያለውን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000 በላይ ደርሰዋል ተባለ፡፡
የካርቱሙን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በጦርነት ምክንያት ከሀገር የወጡ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በንጋቱ ሙሉ
Comments