ጥቅምት 20፣2016 - ሹመኛ ሆነው ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማOct 31, 20231 min readየመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማሙስና፣ ሙስና እየተባለ ጥናት ቢጠና ፣ ቢነገርም እርምጃው ላይ ግን እንዳልተበረታ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናግሯል፡፡ ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 1,139 የአገልግሎቱ ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች መውሰዱን ተናገረ፡፡
Comments