ጥቅምት 2፣2017 - የፕሬዚደንት ታዬ አፅቀስላሴ ዓመታዊ ንግግር እንዴት ይታይ ይሆን?
- sheger1021fm
- Oct 12, 2024
- 1 min read
በየዓመቱ በወርሃ መስከረም ማብቂያ ላይ በሚደረግ የሁለቱ ም/ቤቶች የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ከሚደመጡ ርዕሰ ጉዳዮች መሀከል የሀገሪቱን የሰላም ሁኔታ የሚመለከተው ዋናው ነጥብ ነው፡፡
በየወቅቱ በሚሰየሙ ፕሬዘዳንቶች የመክፈቻ ንግግር ላይ ትኩረት የሚሰጠው የሰላም ጉዳይ መሬት ላይ ካለው እውነት ጋር ምነው አልገናኝም አለ?
ሰሞኑንም በዚህ ነጥብ ዙሪያ አዲሱ ተሿሚ የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ታዬ አፅቀስላሴ በትኩረት እንደሚሰራበት ተናግረዋል፡፡
ለመሆኑ በዚህጉዳይ ዙሪያ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን ይሉ ይሆን?
ያሬድ እንደሻው
Comments