የግብፅ እና የሱዳን የውሃ ምሁራኖች የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ስራን ከፖለቲከኞቹ በባሰ መልኩ በተዛባ መንገድ በማቅረብ ጉዳዩን ሲያጋግሉት ይደመጣል፡፡
በእውቀትና መሬት ላይ ያለውን እውነት በመንተራስ ምሁራዊ በሆነ መንገድ ጥቅምና ጉዳቱን ከማሳየት ይልቅ አንዳንዶቹ ሆን ብለው፣ ሌሎቹ በሀገር ፍቅር ስሜት ተገፋፍተው ብቻ በሚያቀርቡት ትንታኔ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን እያደፈረሱ መሆኑ ይነገራል፡፡
ይህን የተሳሳተ ምሁራዊ ጉዞን በንግግር እና በእውቀት ብቻ ወደ መስመር ለመመለስ በኢትዮጵያዊው የውሃ ኢንጂነር አነሳሽነት ከዓመታት በፊት የተመሰረተው (ፍሬንድስ) በምሁራን መካከል መግባባት እየፈጠረ ይገኛል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
Comentários