በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በመንግስት የሚነገረውና መሬት ላይ ያለው እውነታ የተገናኘ አይመስልም፡፡
የምግብ ሸቀጡም ሆነ ሌላ ሌላው የፍጆታ እቃ ዋጋ ከቀን ወደ ቀን ጭማሪ እያሳየ ሸማቹን ሲያስጨንቅ ፣ መንግስት በበኩሉ የዋጋ ግሽበቱ ትርጉም ባለው መልኩ ቀንሷል ይላል፡፡
ከሰሞኑ የኢፌድሪ ፕሬዘዳንትት በመሆን የተመረጡት ታዬ አፅቀስላሴ ሁለቱ ም/ቤቶች የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር የዋጋ ግሽበት መቀነሱን ጉዳይ አንስተው ነበር፡፡
ነገሩ እንዴት ነው? ስንል የምጣኔ ሐብት ባለሞንያን አነጋግረናል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments