ጥቅምት 2፣2016 - ኢትዮጵያ የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ አማካሪ ያወጡትን ሪፖርት አንደማትቀበለው ተናገረች
- sheger1021fm
- Oct 13, 2023
- 1 min read
Updated: Oct 17, 2023
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ልዩ አማካሪ የአትዮጵያን የሰብአዊ መብት ሁኔታ በተመለከተ ያወጡትን ሪፖርት አንደማትቀበለው ኢትዮጵያ ተናገረች፡፡
መግለጫውንም ሃላፊነት የጎደለው እና ግድየለሽነት የታየበት ነው ሲል በመንግስታቱ ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ጠቅሷል።
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Yorumlar