ጥቅምት 2፣2016 - ሹመኞችን እየገዙ የካቢኔ አባል ለመሆን የሚያስቡ ባለሀብቶችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ አስጠነቀቁ
- sheger1021fm
- Oct 13, 2023
- 1 min read
በገንዘባቸው ሹመኞችን እየገዙ ፤ ባለሀብትም የካቢኔ አባልም ለመሆን የሚያስቡ ባለሀብቶችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ አስጠነቀቁ፡፡
በገንዘባቸው ሚኒስትሮችን ለመግዛት የሞካከሩ የከፋ ነገር ይገጥማቸዋል ብለዋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments