ጥቅምት 19፣2016 - የትምባሆ ኢንዱስትሪው በፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ
- sheger1021fm
- Oct 30, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ የትምባሆ ምርት መቆጣጠሪያ ህግ ካላቸውና የትምባሆ ኢንዱስትሪው በመንግስት ፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው ሀገራት ውስጥ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ፡፡
የጎርጎሮሳዊው 2023 የአህጉሪቱ የትምባሆ ኢንዱስትሪ ጣልቃ ገብነት ሪፖርት ይፋ ሆኗል፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti