top of page

ጥቅምት 17፣2016 - የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል

ሴቶች ካላቸው ማህበራዊ ሀላፊነት አንጻር ‘’ሴቶችን ማስተማር ማህበርስብን ማስተማር ነው’’ ቢባልም በኢትዮጵያ ግን ትምህርት የሚያቋርጡና ምንም የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

መንግስትም ለጉዳዩ ትኩረት እነዲሰጥ ተመክሯል፡፡

ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz


bottom of page