top of page

ጥቅምት 17፣2016 - የረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ

ዓመት በላይ ስራ አቁሞ የቆየው ረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ፡፡


የሀይል ማመንጫው ስራ ላይ በነበረ ጊዜም በሰአት 50 ሜጋ ዋት ሃል ማመንጨት ሲጠበቅበት ከአቅሙ በታች13 ሜጋ ዋት ሲያመነጭ ነበር ተብሏል፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page