ጥቅምት 16፣2017 - የተፈናቀሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች
- sheger1021fm
- Oct 26, 2024
- 1 min read
በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ወደ ቀድሞ ቀያቸው የመመለሱ ስራ መጀመሩ ይታወሳል፡፡
ተፈናቃዮቹን ወደ ቀያቸው የመመለሱ ስራም በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል የሚል ቃልም ተገብቶ ነበር፡፡
ተፈናቃዮቹ እንደተባለውና እንደተጀመረው ወደ ቀያቸው ተመለሱ?
ድጋፍና ማቋቋሙስ?
ማርታ በቀለ
Comments