ጥቅምት 16፣2017 - ኢትዮጵያ ከምዕራቡም፣ በእነ ሩሲያ ከሚዘወረው ብሪክስም ጋር ወዳጅነቷን እንዴት ማፅናት ትችላለች?
- sheger1021fm
- Oct 26, 2024
- 1 min read
የአለም 28 በመቶ ኢኮኖሚ፣ 45 በመቶ ህዝብ የያዙት የብሪክስ አባል ሀገራት በሩሲያ ካዛን ጉባኤያቸውን አድርገው አጠናቀዋል፡፡
የሀብረቱ አባል ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ በጉባኤው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተመራ ከፍተኛ ልዑክ ተሳትፋለች፡፡
ከማህበሩ ጋርም ሆነ ከአባል ሀገራቱ ጋር ግንኙነቷን አጥብቃ እንደምትቀጥልም ተነግሯል፡፡
በሌላ በኩል ኢትዮጵያ ብድሩም፣ እርዳታውም ከምዕራቡ አለም ሀገራት እና በእነሱ ከሚዘወሩ ተቋማት ትቀበላለች፡፡
ኢትዮጵያ ከምዕራቡም፣ በእነ ሩሲያ ከሚዘወረው ብሪክስም ጋር ወዳጅነቷን እንዴት ማፅናት ትችላለች?
የኔነህ ሲሳይ
Comentarios