የአንድ እንቁላል ዋጋ 14፣ 15 ብር መሸጥ ከጀመረ ሰነባበተ።
የዶሮ ዋጋ የ1,000 ወሰንን አልፏል።
አንድ ኪሎ ስጋ በከተማው 2,000 ብር እየተሸጠ ነው።
የበግ፣ የፍየል፣ የበሬው ዋጋ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይታይም።
ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ቀዳሚ እንደሆነች በሚነገርላት ኢትዮጵያ ነው።
ግን ለምን?
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments