ጥቅምት 15፣2016 - አዲሱ ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ 3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 26, 2023
- 1 min read
አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ 3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ፡፡
ከመጪው ዓመት ጀምሮ ደግሞ ተማሪዎች ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ በፈለጉት የሙያ መስክ ስልጠና የሚወስዱበት አሰራር ሊጀመር እንደሚችል ሰምተናል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Yorumlar