ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው
- sheger1021fm
- Oct 24, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው፡፡
የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ጎዳና የወጡ፣ በረጅ ተቋማት የሚደግፉ ህፃናት በርካታ እንደሆኑም ይነገራል፡፡
ስራቸውም ህፃናት መደገፍ ላይ ያደረጉ ድርጅቶች አሉ።
ለመሆኑ #ህፃናት ለጎዳና የሚዳርጋቸው፣ ከወላጅ ከቤተሰቦቻቸው የሚነጥላቸው፣ ድጋፍ ፈላጊ እያደረጋቸው ያለው ዋነኛው ምክንያት ምንድነው?
በጉዳዩ ላይ በህፃናት ላይ የሚሰሩ ረጅ ድርጅቶችን ጠይቀናል።
ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ
ፍቅሩ አምባቸው
Comments