top of page

ጥቅምት 1፣2016 - 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ


ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘ 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ፡፡


ኢትዮጵያ ከፍተኛ ብድር ጫና ካለባቸው ሃገራት መካከል መሆኗን በመጥቀስ በጉዳዩ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ግልፅ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የጠየቁት የምክር ቤቱ አባላት ከሌብነት በፀዳ መልኩ ስራ ላይ እንዲውል ጠይቀዋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page