ጥር 9/2017 - ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?Jan 17, 20251 min readነገ ከተራ፣ ከነገ ወዲያ ደግሞ ጥምቀት ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ እንደመስፈሩ የቱሪስትን ቀልብ የመሳብ እድሉ ይሰፋል፡፡ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት ግን እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. 0:00ገዛ ጌታሁን
Comments