የፍርድ ቤቶች በነፃነት የመስራት መብት ህግ አስከባሪ በተባለው ፖሊስ ሳይቀር ጣልቃ እየተገባበት መሆኑ ይነገራል፡፡
ፖሊስ ሽቅብ አንጋጦ አለቃውን ለዛውም ያለመከሰስ መብት ያለውን ዳኛ ውሳኔ ካለማክበር አልፎ ደብድቦ እስከማሰር መድረሱ በተለያዩ ቦታዎች ታይቷል፡፡
እንዲህ ያለው ድግግሞሽ ኢትዮጵያን ጉልበተኞች የሚደፍቋት አገር እንዳያደርጋት ቶሎ መፍትሄ ያሻዋል እየተባለ ነው፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments