ጥር 8፣ 2015- ጉዳያችን- ታዳጊዎችና ቴክኖሎጂsheger1021fmJan 16, 20231 min readጉዳያችንየዛሬው ጉዳያችን ታዳጊዎችና ቴክኖሎጂን ይመለከታል፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው፡፡ ወጣቶችና ቴክኖሎጂን የተመለከቱ መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ሰኔ 5 2017 - በሰላም እጦት ምክንያት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ገራዶ አካባቢ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች በድንገት መኖሪያችን እየፈረሰ ነው እኛም ለዳግም መፈናቀል ልንዳረግ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡየደሴ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ እስካሁን ልቀቁ እንዳልተባሉና መፍትሄ ሳያገኝ እንደማያስነሳቸው ተናግሯል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ አካባቢ በነበረ የሰላም እጦት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው የወጡ ከ700 በላይ የሚሆኑ...
Comments