ጥር 7፣2016 - ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የቤት ባለቤት ለማድረግ የቤት ብድር አቅርቦት ሊስፋፋ ይገባል ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 16, 2024
- 1 min read
በከተሞች የሚታየውን የቤት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እና በተለይ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የቤት ባለቤት ለማድረግ የቤት ብድር አቅርቦት ሊስፋፋ ይገባል ተባለ፡፡
አሰራሩ የህግ ማዕቀፉ ኖሮት እንዲሰራበትም ተጠይቋል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments