ጥር 6፣2016 - ድርጅቱ ከ200,000 በላይ ከብት አርቢዎች ወተት እሰበስባለሁ፣ በቀን 150,000 ሊትር አቀነባብራለሁ ብሏል
- sheger1021fm
- Jan 15, 2024
- 1 min read
ወተት እና የወተት ውጤቶችን እያቀነባበረ 30 ዓመታት ያስቆጠረው ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ (ማማ ወተት) ምርቶቼን በማሸጊያ አመሳስለው በሚሸጡ አጭበርባሪዎች የተነሳ የምታወቅበትን መለያ ቀይሬያለሁ አለ።
ድርጅቱ ከ200,000 በላይ ከብት አርቢዎች ወተት እሰበስባለሁ፣ በቀን 150,000 ሊትር አቀነባብራለሁ ብሏል።
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments