ጥር 6፣2016 - ቱሪዝምን ለመታደግ መንግስት ሰላምን እንዲያስከር ተጠይቋል
- sheger1021fm
- Jan 15, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ከእራሷ አልፈው ለአለም ጌጥ የሆኑ የቱሪስት መዳረሻዎች ቢኖሯትም በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮች ብዙ ጎብኚዎች አይታዩም፡፡
ኮሽ ሲል የሚደነግጠውን ቱሪዝም ለመታደግ መንግስት ሰላምን እንዲያስከር ተጠይቋል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários