መሬት የህዝብ እና የመንግስት ነው ተብሎ በህገ መንግስት ቢደነገግም በተለይ ከከተማ መሬት ተጠቃሚው ደላላ ነው እየተባለ በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡
የተነገረውን ያህል ግን እርምጃ አልተወሰደም በሚል ቅሬታም ሲቀርብ ይሰማል፡፡
በደላሎች የሚዘወረውን የቤት እና የመኖሪያ ቤት ዋጋን ተመንን ወደ መንግስት ለማዞር እቅድ መያዙም ተሰምቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments