ጥር 7፣2016 - በኢትዮጵያ ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የመቀንጨር ችግር ያለባቸው ናቸው ተብሏል
- sheger1021fm
- Jan 16, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ከምግብና ሥርዓተ ምግብ ጋር በተገናኘ እስካሁን በርካታ ስራዎች ተከውነዋል፤ የመጡም ውጤቶች አሉ ነገር ግን አሁንም በሀገሪቱ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የእድገት አለመጣጠን (የመቀንጨር) ችግር ያለባቸው ናቸው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments