ጥር 6፣2016 - በኢትዮጵያ በሥራ ከተሰማራ ወጣት 50 በመቶ የሚሆነው ከመደበኛው ኢኮኖሚ ውጪ መሆኑን ተሰማ
- sheger1021fm
- Jan 15, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ በሥራ ከተሰማራ ወጣት 50 በመቶ የሚሆነው ከመደበኛው ኢኮኖሚ ውጪ መሆኑን ተሰማ፡፡
ይህም በሀገሩ ያለው የዋጋ ንረት በብርቱ ተጋላጭ እንዳደረገው ጥናት አስረድቷል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments