top of page

ጥር 5፣ 2015- ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል


ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል፡፡


የፖለቲካ እና ምጣኔ ሐብታዊ ጫናቸውን በአዲስ አበባ ላይ አነባብረውባታል፡፡


ዜጎቻቸውንም ከአዲስ አበባ ውጡ፣ ወደዚያም አትሂዱ እስከማለት የደረሱም ነበሩ፡፡


አሁን ግን ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ነገሮች የተለወጡ መስለዋል፡፡


አይንሽን ላፈር ሲሏት የነበሩትም፣ የችግር ጊዜ ወዳጆቿም ዲፕሎማቶቻቸውን ወደ ኢትዮጵያ መላክ ጀምረዋል፡፡


ይህ ምን ይነግረናል ሲል ሸገር አንጋፋውን ዲፕሎማት ጥሩነህ ዜናን ጠይቋል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page