- sheger1021fm
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡
ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን?
ሸገር የዘርፉን ባለሙያ ጠይቋል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz