የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ከውስጥ ወደ ውጪ የሚመለከት እና ለጎረቤት ሀገራት ቅድሚያ በመስጠት ወደ አለም አቀፍ የሚሄድ መሆኑ ሲነገር ይሰማል፡፡
የሰላማዊ ሀገር የውስጥ ዲፕሎማሲ በዚያው ልክ በውጪው አለም ሰላማዊ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆኑ ይነገራል፡፡
በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት ኤግዚቢሽን ዙሪያ የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንም በአለም መድረክ ለመደመጥ መነሻና መድረሻው የውስጥ ሰላም እና አንድነት ነው ብለዋል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments