top of page

ጥር 30፣2016 - የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ

በግጭቶችና እንደ ድርቅ ባሉ በተፈጥሯዊ አደጋዎች የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡


የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድጋፍ ለማድረግ እየሰራሁ ቢሆንም በፍጥነት ለማድረስ ግን ተቸግሪያለሁ ብሏል፡፡


ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…bottom of page