top of page

ጥር 30፣2016 - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አፅድቋል


የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አፅድቋል፡፡

በዚህም:-


#አቶ_ተመስገን_ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር


#አምባሳደር_ታዬ_አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር#ዶክተር_መቅደስ_ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን ኢቲቪ ዘግቧል።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…bottom of page