top of page

ጥር 30፣2016 - በ6 ወራት ከኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ 42.6 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Feb 8, 2024
  • 1 min read

ባለፉት ስድስት ወራት ከኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ 42.6 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ፡፡


በሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ደንበኞች ቁጥር 4.5 ሚሊዮን መድረሱ ተነግሯል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



コメント


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page