top of page

ጥር 3፣2017 - የትራንስፖርት ያለህ የሚለው የአዲስ አበባ ህዝብ

ጠዋት፤ ማታ ኸረ እንደውም ቀንም ከስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ውጪ ሳይቀር የአዲስ አበባ #የትራንስፖርት_ችግር ተቃሎ አይታይም፡፡


ህዝቡ ታክሲ፣ አውቶብስ ጥበቃ ፀሐዩንም ዝናቡንም ችሎ በረዣዥም ሰልፎች ይታያል፡፡


የትራንስፖርት ያለህ እያለ ያማርራል፡፡


ከተማዋ አንድ ሰሞን ተገዙበት በተባለው ዋጋቸው የተነሳ መነጋገሪያ የሆኑት #አውቶብሶች ጨምሮ የትራንስፖርት ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ስራዎችን መስራቷ ትናገራለች፡፡


ግን መፍትሄው አይታይም፡፡ ዛሬም የትራንስፖርት ችግሩ ፀንቶ ይታያል፡፡ ችግሩ ለምን አልቃለል አለ?



ምህረት ስዩም

Comments


bottom of page