top of page

ጥር 3፣2016 - የሶማሌላንድና የሶማሊያን የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያ ያሰለጠነቻቸው ናቸው ተባለ

  • sheger1021fm
  • Jan 12, 2024
  • 1 min read

የሶማሌላንድን እና የሶማሊያን የአየር ክልል ደህንነት የሚጠብቁ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያ ያሰለጠነቻቸው ናቸው ተባለ፡፡


የደቡብ ሱዳን ሰልጣኞችም በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ለትምህርት ይመጣሉ ተብሏል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page