top of page

ጥር 4፣2016 - እየተነሱ ያሉት አደባባዮች

በአዲስ አበባ ከተማ ስያሜ አግኝተው ለበርካታ አመታት ይጠሩ የነበሩ ቦታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አደባባይነታቸው ቀርቶ በትራፊክ መብራት በተመካት ላይ ናቸው፡፡


ለአደባባዮቹ መነሳት ከሚቀርቡ ምክንያቶች መሀከል ዋነኛው የትራፊክ አደጋ መሆኑ ይነገራል፡፡


የአደባባዮቹ መነሳት በታሰበው ልክ አደጋዎቹን ቀንሰው ይሆን?


ቴዎድሮስ ወርቁ





የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page