- sheger1021fm
ጥር 3፣ 2015- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል፡፡
ዋና የችግሩ በትር በጤና ላይ ቢያርፍም ከዚህ ባልተናነሰ ደግሞ በተበከለ የስራ ቦታ ላይ በመገኘት የሚደርሰው ተፅዕኖ የሀገርንም ኢኮኖሚ እየጎዳ ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz