ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ከወሰዱ ወደ 19 ሺህ የተጠጉ የውጭ ባለሀብቶች መካከል ወደ ስራ የገቡት 24 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡
በሌላ በኩል ወደ ስራ ለመግባት ገንዘባቸውን ፈሰስ ያደረጉት ደግሞ የመሬት እና የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት በጊዜ እንደማይቀርብላቸው በኦዲት ምርመራ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡
ለተጠቀሱትና ለሌሎችም የኦዲት ግኝቶች ምን የማስተካከያ እርምጃ እንደወሰዱ የኮሚሽኑ የስራ ሀላፊዎች በፓርላማው ቀርበው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments