ጥር 29፣2016 - ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ተፅዕኖ ለመከላከል የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን መቅረፍ ያስፈልጋል ተባለ
- sheger1021fm
- Feb 7, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ተፅዕኖ ለመከላከል ከሥርዓተ ምግብ ጋር የተገናኙ ችግሮችን መቅረፍ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
በተለይ የበሽታው ተፅዕኖ በበረከተባቸው የኢትዮጵያ ከተሞች ላይ ችግሩን ለመቀነስ ነፍሰ ጡር እናቶች ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare