ጥር 28 2017 - አደገኛ ኬሚካል ምክንያት ማዕድንን የተመለከተው ስራ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወስኖ ነበር
- sheger1021fm
- Feb 5
- 1 min read
የክልሉ የማዕድን ሃብት በህገ ወጦች እየተመዘበረ በመሆኑ እና በስፋት ስራ ላይ እየዋለ ነው በተባለው አደገኛ ኬሚካል ምክንያት #ማዕድንን የተመለከተው ስራ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወስኖ ነበር፡፡
ይሁንና አሁን በክልሉ ያለው እንዲቆም ይሰራ ዘንድ የተቋቋመው የስራ ቡድን እስካሁን ስራው ስለመቆሙ ያቀረበው ሪፖርት የለም ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ትዕግስት ዘሪሁን
Comments