top of page

ጥር 28፣2016 - አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?

ኢትዮጵያ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቡና የወጪ ንግድ 1.7 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዳለች፡፡


እንደነ ቻይና ያሉት ሀገሮች አዲስ የቡና ገዢ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ እየገቡ እንደሆነ ቢነገርም አሁንም የኢትዮጵያ ትልቁ የቡና ገበያ አውሮፓ ነው፡፡


የአውሮፓ ህብረት ወደ አባል ሀገሮቹ በሚገቡ 7 የምርት ዓይነቶች ላይ አዲስ አስገዳጅ ህግ ማውጣቱ የተነገረ ሲሆን ቡና አንደኛው ምርት ነው ተብሏል፡፡


ለመሆኑ አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ ምንድነው? በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይስ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page