top of page

ጥር 26፣2017 - ከረሀብ ስለመጠበቅ መብት ህገ-መንግስታችን ምን ይላል?

  • sheger1021fm
  • Feb 3
  • 1 min read

የሀገራት ህገ -መንግስት መነሻ መሰረቱ ምንድን ነው?


ከረሀብ ስለመጠበቅ መብት ህገ-መንግስታችን ምን ይላል?


በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ጥናት ያደረጉት፤ ቴዎድሮስ ዘውዴ (ዶ/ር) አነጋግረናል።


(ዶ/ር) ቴዎድሮስ፤ የሰው ልጅ የመኖሪያ ቦታ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ህይወት ጥናት (Human geography) ባለሞያ ናቸው።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ቴዎድሮስ ወርቁ አዘጋጅቶታል፡፡

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page