top of page

ጥር 25፣ 20156ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት


6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት ጀምሮ እስከ ጥር 28 ድረስ ብቻ ምርጫ ታዛቢዎቻችሁን የተዘጋጀውን ህጋዊ ባጅ ቀርባችሁ መውሰድ አለባችሁ ተብሏል፡፡


የኔነህ ሲሳይ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Komentar


bottom of page