ጥር 25፣ 2015- 70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀFeb 2, 20231 min read70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መጠሪያውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወደሚል ስያሜ መየቀሩንም ይፋ አድርጓል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መጠሪያውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወደሚል ስያሜ መየቀሩንም ይፋ አድርጓል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments