ጥር 25፣ 2015- የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከሆቴል ባለቤቶች እና ከቱር ኦፕሬተሮች ጋር ዛሬ ይወያያል ተባለsheger1021fmFeb 2, 20231 min readበቅርቡ የሚደረገውን የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዝግጅትን በሚመለከት የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከሆቴል ባለቤቶች እና ከቱር ኦፕሬተሮች ጋር ዛሬ ይወያያል ተባለ፡፡የኔነህ ሲሳይሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios